ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 15:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ሰው ሠርትዋቸዋልና፥ መንፈስ የተከፈለውም ሰው ቀርፆአቸዋልና፥ ራሱን አስመስሎ አምላክን ይሠራ ዘንድ ለሰው አይቻለውምና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጣኦቶቹ የተሠሩት በሰው፥ እስትንፋሱን በውሰት ባገኘ ፍጡር ነው። ማንም ሰው ራሱን የመሰለ ጣኦት ከቶ ሊቀርጽ አይችልም። ምዕራፉን ተመልከት |