Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 15:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ከዚህም በላይ ሸክላ ሠሪው ሕይወታችንን የሚያያት እንደ ጨዋታ ነው፤ ምድራዊ ቆይታችንንም ውጣ ውረድ እንደሚበዛበት ትርዕይት ይቆጥረዋል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ነገር ግን እነ​ዚህ ሕይ​ወ​ታ​ች​ንን ጨዋ​ታና መዘ​ባ​በቻ አድ​ር​ገው ዐሰቡ፥ ኑሯ​ች​ን​ንም የት​ርፍ ምል​ክት አደ​ረ​ጉት፤ ስላ​ጣሁ ይጨ​ን​ቀ​ኛል ብሏ​ልና፥ ከዚ​ህም በኋላ ያተ​ር​ፋል፥ ክፋ​ት​ንም ገን​ዘብ ያደ​ር​ጋል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 15:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች