ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 15:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ነገር ግን እነዚህ ሕይወታችንን ጨዋታና መዘባበቻ አድርገው ዐሰቡ፥ ኑሯችንንም የትርፍ ምልክት አደረጉት፤ ስላጣሁ ይጨንቀኛል ብሏልና፥ ከዚህም በኋላ ያተርፋል፥ ክፋትንም ገንዘብ ያደርጋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከዚህም በላይ ሸክላ ሠሪው ሕይወታችንን የሚያያት እንደ ጨዋታ ነው፤ ምድራዊ ቆይታችንንም ውጣ ውረድ እንደሚበዛበት ትርዕይት ይቆጥረዋል። ምዕራፉን ተመልከት |