ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ማንኛውም ዓይነት አደጋ ቢደርስ፥ አንተ ልታድነው እንደምትችል አሳይተሃልና፥ ልምድ የሌለው ሰው እንኳ በባሕር ላይ ሊጓዝ ይችላል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ወደ መርከብ በማውጣት፥ ዳግመኛም ያለ ጥበብ ሰውን በባሕር ላይ በማሳለፍ በእውነት ሁሉን ማዳን እንደሚቻልህ ታሳይ ዘንድ፥ ምዕራፉን ተመልከት |