ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እርሷን የሚመራት ግን፥ አባት ሆይ፥ ያንተ ጥበቃ ነው፤ አንተ በባሕር ውስጥ መንገድ፥ በማዕበሎችም መካከል መውጫ አበጅተሃል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አብ ሆይ፥ ያንተ አመራር ግን ሁሉን ትሠራራለች፤ በባሕር ውስጥ መንገድን፥ በሞገድም መካከል ጽኑ መተላለፊያን ሰጥተሃልና። ምዕራፉን ተመልከት |