ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የእርሷ ግንባታ የመርከብ ሠራተኛውን ጥበብ ጠይቋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ያን ጣዖት ትርፍ በመውደድ ሠርቶታልና፥ ብልህም በብልሀቱ ሠርቶታልና። ምዕራፉን ተመልከት |