ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እነርሱም ሕፃናትን ለመግደል ለወጡት አዋጅ የወረደባቸው ቅጣት ነው፤ ተስፋቸው በተሟጠጠ ወቅት ውሃ በብዛት ሰጠሻቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በተገደሉት ሰዎች ደም እነዚያ ባደፈረሱት በማይጐድለው ወንዝ ምንጭ ፋንታ፥ ምዕራፉን ተመልከት |