ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጠላቶቻቸው ግን ደምና ጭቃ ተለውሶ ያደፈረሰውን የማያቋርጥ የወንዝ ምንጭ ብቻ ነበራቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በዚህም ተቸግረው በተጨነቁ ጊዜ በጎ ነገርን አደረግህላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |