ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጠላቶቻቸውን ለመቅጣት ያገለገሉት ሁሉ፥ በመከራ ጊዜ እነርሱን ጠቀሟቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ጠላቶቻቸውም በዚህ ሥራ ተፈርዶባቸው ጠፉ። ምዕራፉን ተመልከት |