ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አንዴ በደረሰባቸው የውሃ ጥም ጠላቶቻቸውን እንዴት ክፉኛ እንደቀጣሻቸው አሳየሻቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሕፃናት በዐዋጅ መገደላቸውን ለመዝለፍ በተስፋ ሳታስጠብቅ ፈጥነህ ያመነጨኸውን ብዙ ውኃ ሰጠኻቸው። ምዕራፉን ተመልከት |