ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ወይም ያልታወቁና እንግዳ የሆኑ፥ ቁጡና እሳት የሚተፉ፥ ወይም የሚከረፋ ጢስ የሚተፋ፥ ወይም ከአይኖቻቸው አስፈሪ ብልጭታን የሚወረውሩ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዓለምን ካለመኖር ለፈጠረ ሁሉን ለሚችል ቀኝ እጅህ ብዙ ድቦችንና ቍጡ አንበሶችን ትልክባቸው ዘንድ አይሳነውምና። ምዕራፉን ተመልከት |