ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በጭካኔያቸው ሊያጠፍዋቸው የሚችሉትን በአውሬዎች ብቻ ሳይሆን፥ በአስፈሪ መልካቸው ሊገድሏቸው የሚችሉትንም ቢሆን፥ በእነርሱ ላይ ማዝመት አንተን የሚሳንህ ሆኖ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ያም ባይሆን ድንገት የተፈጠሩ የማይታወቁ፥ የሚያላልብና የሚፋጅ እሳትን የሚተነፍሱ፥ ያም ባይሆን የሚከረፋ የጢስ መዓዛን የሚተነፍሱ፥ ያም ባይሆን ከክፉ ዓይናቸው የእሳት ፍንጣሪን ቦግ ቦግ የሚያደርጉ ቍጣን የተሞሉ አውሬዎችን ላክህባቸው። ምዕራፉን ተመልከት |