ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ዓለምን ቅርጽ አልባ ከሆነው ቁስ የፈጠረው ኃያሉ እጅህ እነርሱን ለመቅጣት፥ የድብ መንጋ፥ አስፈሪ አንበሶች፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሰው በበደለበት ሥራ እንዲፈረድበት ያውቁ ዘንድ ለመበቀል የማይናገር ብዙ እንስሳን ላክህባቸው። ምዕራፉን ተመልከት |