ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ከይሁዳ ነገድ ከእሴይ ልጅ፥ ከዳዊትም ጋር እንዲሁ፥ ከልጅ ወደ ልጅ ብቻ የሚተላለፍ የዙፋን ውርስ፥ ቃል ኪዳን ነበር። የአሮን ውርስ ግን ለወገኖቹ ሁሉ ይተላለፋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ከነገደ ይሁዳ ለተወለደ ለዳዊት ልጅም ጌጥ ይሆን ዘንድ፥ በሕጉ ጸንቶ የሚኖር የልጁ መንግሥትም እድል ይሆን ዘንድ፤ ምዕራፉን ተመልከት |