ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የአባቶቻችሁ ደግነት እንዳይጠፋ፥ ወገኖቻቸውም ክብራቸውን እንዳወርሱ፥ ሕዝቡን በትክክል ታስተዳድሩ ዘንድ፥ እግዚአብሔር ልባችሁን በጥበብ ይሙላው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በልቡናቸውም ጥበብን ያሳድርባቸው ዘንድ፥ በዘመናቸው ሁሉ ክብራቸውና በረከታቸው እንዳይጠፋባቸው፥ ወገኖቹንም በእውነት ይገዟቸው ዘንድ ከልጆቹ ጋራ ለእርሱ ክህነት ርስቱ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |