Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 45:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ከዚህም የተነሣ፥ የቤተ መቅደሱና የሕዝቡ አለቃ ሆኖ ከመመረጡመ በላይ፥ እርሱና የእርሱ ወገኖች የክህነት እልቅናን ለዘለዓለምም ያገኙ ዘንድ ቃል ኪዳንን አገኙ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ስለ​ዚ​ህም ለሕ​ዝቡ የቅ​ዱ​ሳ​ንን ሥር​ዐት ያስ​ተ​ም​ራ​ቸው ዘንድ፥ ለእ​ር​ሱና ለዘ​ሩም ለዘ​ለ​ዓ​ለም ደገኛ ክህ​ነት ይሆን ዘንድ የሰ​ላም ኪዳ​ንን አጸ​ና​ለት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 45:24
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች