Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 45:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 በወርቅ የተለበጡ ጠቢብ የሠራቸው፥ እንደ ማኀተም የተቀረጹ የክብሩ ደንጊያዎች፥ የእስራኤልን ነገዶች ቍጥር በውስጣቸው የያዙ መታሰቢያዎች፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 የነጭ ሐር የሚ​ሆን ፈትሉ እጥፍ የሆነ፥ ዕን​ቍም ያለ​በት፥ የማ​ኅ​ተ​ምም ቅርጽ ያለ​በት ልብ​ስን በል​ብስ ላይ አለ​በ​ሰው፤ እጀ ጠባ​ቡም በወ​ርቅ የተ​ሠራ ነው፤ በየ​ወ​ገ​ና​ቸው መታ​ሰ​ቢያ ሊሆን በዐ​ሥራ ሁለቱ ነገደ እስ​ራ​ኤል ልጆች ቍጥር ልክ የተ​ጻፈ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 45:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች