ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በጌጥ የተሠራ የተቀደሰ የወርቅ ልብስ፥ በአዋቂ የተሠራ ወይን ጠጅ ከፋይ፥ ጠቢብ የሠራቸው የተጐነጐኑ የቀያይ የፍርድ ሜዳልያዎች፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የተለየ ሰማያዊ ሐር ያለበት አራት ኅብርን፥ አምስተኛ ወርቀ ዘቦ ያለበት በነጭ ሐር የተሠራ ልብስንም፥ በሚገባና በእውነት ነገር የተሠራ ልብሰ መትከፍ አለበሰው። ምዕራፉን ተመልከት |