ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የነጭ ሐር የሚሆን ፈትሉ እጥፍ የሆነ፥ ዕንቍም ያለበት፥ የማኅተምም ቅርጽ ያለበት ልብስን በልብስ ላይ አለበሰው፤ እጀ ጠባቡም በወርቅ የተሠራ ነው፤ በየወገናቸው መታሰቢያ ሊሆን በዐሥራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል ልጆች ቍጥር ልክ የተጻፈ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በወርቅ የተለበጡ ጠቢብ የሠራቸው፥ እንደ ማኀተም የተቀረጹ የክብሩ ደንጊያዎች፥ የእስራኤልን ነገዶች ቍጥር በውስጣቸው የያዙ መታሰቢያዎች፥ ምዕራፉን ተመልከት |