ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 44:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ቀሪዎች ግን እንዳልተፈጠሩ ሁሉ ያለመታሰቢያ ቀርተዋል፥ እንዳልነበሩም ሆነዋል፤ ከእነርሱም በኋላ ልጆቻቸው እንዲሁ ይሆናሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የሚያስባቸው የሌለ፥ የጠፉም፥ እንዳልተፈጠሩና እንዳልተወለዱ የሆኑም አሉ። ልጆቻቸውም ከእነርሱ ጋራ እንደ እነርሱ ጠፉ። ምዕራፉን ተመልከት |