ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 44:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የሚያስባቸው የሌለ፥ የጠፉም፥ እንዳልተፈጠሩና እንዳልተወለዱ የሆኑም አሉ። ልጆቻቸውም ከእነርሱ ጋራ እንደ እነርሱ ጠፉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ቀሪዎች ግን እንዳልተፈጠሩ ሁሉ ያለመታሰቢያ ቀርተዋል፥ እንዳልነበሩም ሆነዋል፤ ከእነርሱም በኋላ ልጆቻቸው እንዲሁ ይሆናሉ። ምዕራፉን ተመልከት |