ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እግዚአብሔር ድንቅ ሥራዎቹን ይገልጽ ዘንድ፤ ለቅዱሳኑ ሥልጣንን አልሰጠም፤ ኃያሉ እግዚአብሔር ሥራዎቹን ሁሉ አጽንቶ ፈጥሯል፤ ዓለምንም በክብሩ ፊት አቁሟል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሁሉ በክብሩ ይጸና ዘንድ፥ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ያጸናውን አላደረገምን? ምዕራፉን ተመልከት |