ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ጥልቁን ጉድጓድ፥ የሰውንም ልብ ይመረምራል፤ አሳሳች መንገዶቻቸውንም ይመለከታል። ልዑል እግዚአብሔር ሁሉንም ያውቃል፤ የዘመናትንም ምልክቶች ያስተውለልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ጥልቅንና ልብን መርምሮ ያውቃቸዋል፤ ምክራቸውንም ሁሉ ያውቃል፤ እግዚአብሔር የልቡና አሳብን ሁሉ ያውቃል፤ የዓለምንም ምልክት ያያል። ምዕራፉን ተመልከት |