ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የምታበራዋ ፀሐይ ሁሉንም ዘቅዝቃ ትመለከታለች፤ የእግዚአብሔርም ሥራ በክብሩ የተመላ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ፀሐይ ያበራል፤ ሁሉንም ያሳያል፤ የእግዚአብሔርም ጌትነት በሥራው ሁሉ ላይ ምሉእ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |