ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የተወለዳችሁት ለእርግማን፥ በሞታችሁም ጊዜ ድርሻችሁ እርግማን ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ብትወልዱም ለርግማን ትወልዳላቸሁ፤ ብትሞቱም ዕድል ፋንታችሁ ርግማን ነው። ምዕራፉን ተመልከት |