ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከመሬት የተገኘ ሁሉ፥ ወደ እርሷ ይመለሳል፤ ክፉዎችም እንዲሁ ከእርግማን ወደ ጥፋት ያመራሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሁሉ ከምድር ተፈጠረ፤ መመለሻውም ወደ ምድር ነው፤ ኀጢአተኞችም እንዲሁ ከርግማን ወደ ጥፋት ይሄዳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |