Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 41:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 በጓደኞችህና በወዳጆችህ ፊት ስትወሰልት፥ በጐረቤቶችህም ፊት ስትሰርቅ፥ እፍረት ይሰማህ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ለእ​ን​ግዳ በእ​ን​ግ​ድ​ነት ካደ​ረ​በት ቤት ሰርቆ መሄድ ኀፍ​ረት ነው፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም እው​ነ​ትና ቃል ኪዳን ማፍ​ረስ ኀፍ​ረት ነው፤ የሌላ ሰው እህል ለመ​ብ​ላት በመ​ስ​ገ​ብ​ገብ መቅ​ረብ ኀፍ​ረት ነው፤ አደራ ከአ​ስ​ጠ​በ​ቁህ ገን​ዝ​ብና ከባ​ል​ን​ጀ​ራህ ገን​ዘብ መስ​ረቅ ኀፍ​ረት ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 41:19
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች