ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በዳኛው ወይም በሕግ ባለ ሥልጣን ፊት ስትበድል፥ በሕዝብ ጉባኤ ፊት ስታጠፋ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ለሹምና ለዳኛ ቃል መለወጥ ኀፍረት ነው። ለማኅበርና ለሕዝብም መሳት ኀፍረት ነው፤ ከጓደኛህና ከወዳጅህ ጋር መከዳዳት ኀፍረት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |