ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ለሰውና ለእንስሳት፥ ለሁሉም ፍጥረታት፥ ሰባት ጊዜ እጥፍ ደግሞ ለኃጢአአተኞች፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ይህ ሁሉ በሰው ላይ እስከ እንስሳ ድረስ አለ፤ ይህም በኀጢአተኞች ሰዎች ላይ ሰባት እጥፍ ይብሳል። ምዕራፉን ተመልከት |