ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 የሌላውን ሰው ማዕድ በመቀላወጥ የሚገፋ ሕይወት፥ ከቶውንም ሕይወት አይባልም፤ የሌሎች ምግብ ጉሮሮን ያሳድፋል፤ ጥበበኛ የሆነና መልካም አስተዳደግ ያለው ሰው ይህን አያደርግም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 የሌላ ማዕድ ደጅ የሚጠናና ተስፋ የሚያደርግ ሰው፤ ኑሮው እንደ ሞተ ሰው ነው፤ የሰው እህል የሚወድ ሰው ከሐሜት አይድንም፤ የተመከረ ብልህ ሰው ግን ከሁሉ ይጠበቃል። ምዕራፉን ተመልከት |