ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ብርና ኃይል ደንዳና ልብን ይፈጥራሉ፤ እግዚአብሔርን መፍራት ግን ከሁሉም ይልቃል፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ አንዳች አያጣም፤ የሌሎችንም ድጋፍ አይሻም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ባለጸግነትና ገንዘብ ልቡናን ደስ ያሰኛሉ፤ ከሁለቱም ይልቅ እግዚአብሔርን መፍራት ደስ ያሰኛል፤ እግዚአብሔርን መፍራት የምታሳጣው የለም፤ አጋዥም አትሻም። ምዕራፉን ተመልከት |