ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በወንዝ ጠርዝ ላይና በሐይቅ ዳር የሚበቅል ሸምበቆ፥ ከሚነቅሉት ተክሎች የመጀመሪያው ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በውኃና በወንዝ ዳር የበቀለ አረምም ከሣሩ ሁሉ ቀድሞ ይነቀላል። ምዕራፉን ተመልከት |