ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የክፉ ሰዎች ቀንበጦች፥ ቅርንጫፎቻቸው አይበዙም፤ የተበከሉ ሥሮች የሚያጋጥማቸው ጠንካራ ዓለት ብቻ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የኀጢአተኞች ልጆች ቅርንጫፎቻቸው አይበዙም፤ የርኩሳን ሰዎች ሥራቸው በሚያድጥ ዓለት ላይ እንደ ወደቀ ዘር ነው። ምዕራፉን ተመልከት |