ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ዕጣዬን አስታውስ፤ ያንተም ዕጣ ይኸው ነውና፥ እኔ ትናንት አንተ ደግሞ ዛሬ! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 እኔ የተቀበልሁትን ፍዳ አስተውል፤ አንተም እንደዚሁ ፍዳን እንደምትቀበል ዕወቅ። እኔ ዛሬ አንተም ነገ። ምዕራፉን ተመልከት |