ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሙታን አንዴ ካረፉ፥ መታሰቢያውም እንዲሁ ይሁን፤ መንፈሳቸው ከራቀ በኋላ ስለ እነርሱ አትዘን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የሞተ ሰውስ ዐረፈ፤ ነገር ግን መታሰቢያውን አድርግለት፤ ከዚህ በኋላ ነፍሱ ታርፍ ዘንድ ልቅሶህን ተው። ምዕራፉን ተመልከት |