ምሳሌ 25:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ራሱን መቆጣጠር የማይችል ሰው፥ ቅጥር እንደሌለው እንደ ፈረሰ ከተማ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ራሱን የማይቈጣጠር ሰው፣ ቅጥሯ እንደ ፈረሰ ከተማ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ቊጣህን መቈጣጠር ባትችል መከላከያ አጥር እንደሌላትና ለጠላት ተጋልጣ እንደምትገኝ ከተማ ትሆናለህ። ምዕራፉን ተመልከት |