ምሳሌ 25:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ብዙ ማር መብላት መልካም አይደለም፥ ክቡር ነገሮችን መፈለግ ግን የሚያስከብር ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ከመጠን በላይ ማር መብላት ጥሩ አይደለም፤ የራስንም ክብር መሻት አያስከብርም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 ብዙ ማር. መብላት መልካም አይደለም፤ እንዲሁም ከሰው ክብርን ለማግኘት መፈለግ አያስከብርም። ምዕራፉን ተመልከት |