ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 16:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በእስራኤል የተጨቆኑትን ለማንሳት የመበለትነቷን ልብስ አወለቀች፥ ፊትዋንም ቅባት ተቀባች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ነገር ግን ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር በሴት እጅ አጠፋቸው። ምዕራፉን ተመልከት |