ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 16:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጠጉርዋን ተሠርታ ሻሽ አሰረች፤ ለመሳብም የተልባ እግር ልብስ ለበሰች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አርበኛቸው በጐልማሳ እጅ ድል አልተነሣምና፥ የጤጣኖስ ልጆችም ያጠፉት አይደሉምና። ታላላቁ አርበኞችም ድል አልነሡትም፤ ነገር ግን የሜራሪ ልጅ ዮዲት በደም ግባቷ አጠፋችው። ምዕራፉን ተመልከት |