ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 16:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ወደ ኢየሩሳሌም በደረሱ ጊዜ ለእግዚአብሔር ሰገዱ፤ ሕዝቡም በነጹ ጊዜ የሚቃጠሉ መሥዋዕቶችንና በፈቃዳቸው የሚያቀርቡት መባዎችንና ስጦታዎችን አቀረቡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ተራሮች ከውኆች ጋር ከመሠረቶቻቸው ይነዋወጣሉና፤ ዐለቱም ከገጸ መዓትህ የተነሣ እንደ አደሮ ማር ይቀልጣልና፥ ዳግመኛም የሚፈሩህን ይቅር በላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |