ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 16:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ዮዲትም ሕዝቡ የሰጣትን የሆሎፎርኒስን ንብረቶች ሁሉ ለእግዚአብሔር አቀረበች። ከመኝታ ቤቱ ያመጣችውን መጋረጃ እንደ ስእለት አድርጋ ለጌታ ሰጠች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 መሥዋዕቱ ሁሉ ለበጎ መዓዛ አይበቃምና፥ ስቡም ሁሉ ከቍርባንህ ያንሣልና። እግዚአብሔርን የሚፈራው ሰው ግን ሁልጊዜ ገናና ነው። ምዕራፉን ተመልከት |