ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 16:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በወገኖቼ ላይ የሚነሡ አሕዛብ ወዮላቸው፤ ሁሉን የሚችል ጌታ በፍርድ ቀን ይበቀላቸዋል፤ በሥጋቸውም ላይ እሳትንና ትልን ያመጣባቸዋል፤ በስቃይም ለዘለዓለም ያለቅሳሉ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ፍጥረትህ ሁሉ ለአንተ ይገዛሉ፤ አንተ አዘዝህ፤ እነርሱም ተፈጥረዋልና፤ መንፈስህን ላክህ፤ እነርሱም ታነጹ፥ ለቃልህም የማይታዘዝ የለም። ምዕራፉን ተመልከት |