ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 16:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጥሩ መዓዛ ያለው መሥዋዕት ሁሉ ለአንተ ትንሽ ነው፥ የሚቃጠለው መሥዋዕት ሁሉ ስብ ለአንተ በጣም ጥቂት ነው፤ ጌታን የሚፈራ ግን ሁልጊዜ ታላቅ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እግዚአብሔር ሆይ፥ ገናና ነህ፤ እጅግም ክቡር ነህ፥ በኀይልህም የተደነቅህ ነህ። ምዕራፉን ተመልከት |