ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 16:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ተራሮች ከውኆች ጋር ከመሠረታቸው ይንዋወጣሉና፤ ዓለቶችም በአንተ ፊት እንደ ሰም ይቀልጣሉ፤ ለሚፈሩህ ግን ምሕረትን ታደርጋለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለእግዚአብሔር መዝሙር እዘምራለሁ፤ አዲስ መዝሙር እዘምራለሁ፤ ምዕራፉን ተመልከት |