ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 16:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በዚያን ጊዜ የእኔ ትሑታን ጮኹ፥ የእኔ ደካሞች በጣም ጮኹ፤ እነዚያም በድንጋጤ ተዋጡ፤ የእኔ ሰዎች ድምፃቸውን ከፍ አደረጉ፥ እነዚያም ደንግጠው ሸሹ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ጫማዎችዋም ዐይኖቹን በዘበዙ፤ ደም ግባትዋም ሰውነቱን ማረከች፤ ሰይፍም በአንገቱ አለፈ። ምዕራፉን ተመልከት |