ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 16:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የፋርስ ሰዎች በድፍረቷ ደነገጡ፤ የሜዶን ሰዎች በጽናቷ ፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ፊትዋንም ሽቱ ተቀባች፤ ጠጕርዋንም ተሠርታ ሰርመዴ አደረገች፥ እርሱንም ለማሳት የተልባ እግር ልብስን ለበሰች። ምዕራፉን ተመልከት |