ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 15:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ወደ እርሷም በገቡ ጊዜ ሁሉም በአንድነት እንዲህ ሲሉ መረቋት፦ “አንቺ የኢየሩሳሌም ክብር ነሽ፥ የእስራኤል ታላቅ መመኪያና የዘራችንም ታላቅ ኩራት ነሽ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ወደ እርሷም በገቡ ጊዜ ሁሉም በአንድነት መረቋት፤ እንዲህም አሏት፥ “የኢየሩሳሌም ልዕልና አንቺ ነሽ፤ የእስራኤልም ክብራቸው አንቺ ነሽ፤ የወገኖቻችንም መመኪያ አንቺ ነሽ፤ ምዕራፉን ተመልከት |