ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 15:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሊቀ ካህኑ ኢዮአቄምና በኢየሩሳሌም የሚቀመጡ የእስራኤል ሽማግሌዎች ጉባኤ፥ ጌታ ለእስራኤል የደረገውን መልካም ሥራ ለማየት፥ ዮዲትንም ለማየትና ለእርሷም ሰላምታ ለማቅረብ መጡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ታላቁ ካህን ኢዮአቄምና በኢየሩሳሌም የሚኖሩ የእስራኤል ልጆች ሽማግሌዎችም እግዚአብሔር ለእስራኤል ያደረገውን በጎ ነገር ያዩ ዘንድ፥ ዮዲትንም ያዩአት ዘንድ፥ ከእርሷም ጋራ ሰላምታ ያደርጉ ዘንድ መጡ። ምዕራፉን ተመልከት |