ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 15:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከዚህ በኋላ የእስራኤል ልጆች ከጦርነቱ ሲመለሱ የተረፈውን ዘረፉ፥ ብዙ ነበርና የተራራማውና የሜዳው አገር ከተሞችና ገጠሮች ብዙ ምርኮ አገኙ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከዚህ በኋላም የእስራኤል ልጆች ከተዋጉበት ተመለሱ፤ ከብዙ ዘመን ጀምሮ ሰፊ አውራጃቸውን ይዘውባቸው ነበርና የቀሩትን በተራራማው ሀገርና በሜዳው የነበሩትን መንደሮችና ከተሞች ወሰዱ። ምዕራፉን ተመልከት |