ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 15:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የቀሩት የቤቱሊያ ነዋሪዎች ወደ አሦራውያን ጦር ሰፈር ገብተው ዘረፉ፥ ብዙ ሀብትም አገኙ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በቤጤልዋም የሚኖሩ ሰዎች ወደ አሦራውያን ሰፈር ወርደው ገንዘባቸውን በዘበዝዋቸው፤ ፈጽመውም ከበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |